"ማንም ከሕግ በላይ አይኾንም፥ የድርጊቱን ተጠያቂዎች በሙሉ ታስረው ሕግ ፊት እንዲቀርቡ እናደርጋለን" ሲል ተናገረ። ብዙኅኑ ነዋሪዎች ከሥልጣን የተወገዱት ፕሬዝደንት ኃይማኖታዊ ማኅበረሰብ "አላዊቶች ...
ማዕከላዊ ሶማሊያ በለድዌን ከተማ ውስጥ ታጣቂዎች ዛሬ ማክሰኞ የአገር ሽማግሌዎች እና የመንግሥት ባለሥልጣናት ስብሰባ ላይ የነበሩበትን ሆቴል ወረዋል። ሆቴሉ አሁንም በታጣቂዎቹ እንደተወረረ መሆኑን ...
በሚያናማር በእገታ ሥር ቆይተው ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያ መካከል 32ቱ ዛሬ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። በዛሬው ዕለት ከገቡት መካከል አስተያየቱን የሰጠን ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ “በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች” ትላንት ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲሞቱ አንዲት ነዋሪ መቁሰሏን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። ...
U.S. officials are planning to use Tuesday's meeting in part to determine whether Ukraine is willing to make material ...
በራያ ኣላማጣ ጥሙጋ በተባለ ቀበሌ ውስጥ ባለፈው አርብ፣ በአንድ ቤተ ክርስትያን መምህር እና ተማሪዎች በተፈፀመ ጥቃት አምስት ሰዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ገለጹ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ...
የትረምፕ አስተዳደር የታጋቾች ተደራዳሪ በቅርቡ በአሜሪካ ከተሰየመው የሽብር ቡድን ሐማስ ተወካዮች ጋር ያደረጉትን ንግግር “ጠቃሚ” ብለውታል። ንግግሩ በሐማስ ተይዞ የነበረውን አሜሪካዊ-እስራኤላዊን ...
Nigeriens are struggling to find gas stations which are open, and where stations are open, residents face long queues amid an ...
የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ በፋሲካ ጾም ወቅት የሚደረገውን የቤተ ክርስቲያኒቱን ጉባኤ ሮም ከሚገኘው ሆስፒታል በርቀት በመከታተል ላይ መኾናቸው ታውቋል። ...
ዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ሱዳን ውስጥ እየታየ ያለው ውጥረት እየበረታ በመምጣቱ፣ ከአስቸኳይ ጊዜ ሠራተኞች ውጪ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ...
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ "በጋራ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶች፣ በድንበር ደህንነት መጠናከር ፣ በንግድ ልውውጥ እና የኢኮኖሚ ብልጽግና" ...
"አሜሪካ ተመልሳለች" በማለት የጀመሩት ሲኾን፣ የሪፐብሊካን ሕግ አውጪዎች "ዩ ኤስ ኤ" በሚል ዝማሬ አጅበዋቸዋል። "ከስድስት ሳምንት በፊት እዚህ ቆሜ የአሜሪካን ወርቃማ ዘመን ዐውጄ" ነበር ያሉት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results