Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ከኢራን ጋራ የኑክሌር ድርድር ማድረግ እንደሚሹ ለሀገሪቱ መሪዎች ትላንት ሐሙስ ደብዳቤ መላካቸውን አስታውቀዋል። የኢራን መሪዎች ለመነጋገር ይስማማሉ ብለው ተስፋ ...
የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ከቀድሞው ዋና ተፎካካሪያቸው ከራይላ ኦዲንጋ ጋራ በፖለቲካ ጉዳዮች ትብብር ለማድረግ ስምምነት ተፈራርመዋል። ሁለቱ ወገኖች እየጨመረ ያለውን የሃገሪቱን ዕዳ እና ...
ጋር ዱ ኖር በተባለው የፓሪስ ባቡር ጣቢያ ሐዲድ አቅራቢያ የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ቦምብ በመገኘቱ በማለዳ ከፍተኛ መስተጓጎል ተፈጥሯል። የፈረንሣይ ብሔራዊ የባቡር ኩባንያ እንዳስታወቀው፣ ያልፈነዳው ...
(አይ ኦ ኤም) አስታውቋል። አደጋው የደረሰው ትላንት ሐሙስ ምሽት ሲኾን፣ በባህረ ሰላጤው ሀገራት ሥራ ለማግኘትና ከግጭት ለመሸሽ ኢትዮጵያን በሚጠቀሙበት የጉዞ መሥመር ላይ እንደኾነም የኤ.ኤፍ.ፒ ...
President Trump and Pretoria are locked in a diplomatic dispute over a land expropriation act that Trump says will lead to the takeover of white-owned farms. Trump said that South African farmers were ...
French authorities successfully diffused an unexploded World War II bomb Friday in the northern suburbs of Paris after setting up a security perimeter and directing people away from the Gure du Nord ...
U.S. President Donald Trump on Thursday delayed for four weeks his 25% tariffs on most Mexican and Canadian exports to the United States. Trump said in the Oval Office that he still plans to impose ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ 25 በመቶ፣ እንዲሁም በቻይና ላይ ተጨማሪ 10 በመቶ፣ በድምሩ 20 በመቶ ታሪፍ ለመጣል ለያዙት ዕቅድ የሚያደርጉትን ዝግጅት በዚኽ ...
ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ። ሐማስ ይህን ...
በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን በተከሠተው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከአንድ ሺሕ በላይ የሚደርሱ ደግሞ በበሽታው መታመማቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ለዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ጣምራ ጉባኤ ባሰሙት ንግግር የፌዴራል መንግሥቱን መጠን እና ተጽዕኖ ለመቀነስ አስተዳደራቸው የወሰዳቸውን ቀዳሚ ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果